Podcast Cover

የሐይማኖት አባቶችና አስተማሪዎች ውይይት በደቡብ አፍሪካ

    እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኤምባሲ ፕሪቶሪያ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ
    ኢትዮጵያውያን የሚያገለግሉ ከሰባቱ የደቡብ አፍሪካ እስቴቶች የተወጣጡ የሀይማኖት አባቶች ጉባኤ
    ላይ በአራት ጉዳዮች ዙሪያ ማለትም
    1. በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ጠንካራ ህብረት መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ፣
    2. የተለያዩ አደረጃጀቶችን ማጠናከር
    3. ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርና አሰቃቂ ጉዳቱ፣
    4. በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዩጵያውያን መብት
    5. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አጠቃላይ ሁኔታ
    የተዘጋጀው ሰነድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን በዚህ ወይይት ወቅት የተለየዩ ቤተ እምነቶችን የሚወክሉ የሐይማኖት አባቶችና አስተማሪዎች ገንብ አስተያየት አቅርበዋል፡፡ በኤምባሲው ጋር በቀጣይ በቅርበት ለመሥራት፣ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያውያን ሀይማኖት ጉባኤ ለማቋቋም፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ዙሪያ ለተከታዮቻቸው ትምህርት ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡
    Contacts
    Information

    Looks like you don't have any active episode

    Browse Spreaker Catalogue to discover great new content

    Current

    Podcast Cover

    Looks like you don't have any episodes in your queue

    Browse Spreaker Catalogue to discover great new content

    Next Up

    Episode Cover Episode Cover

    It's so quiet here...

    Time to discover new episodes!

    Discover
    Your Library
    Search