Contacts
Info
እኛስ የተስቀለውን ከክርስቶስን እንስብከዋለን።
Episodes & Posts
Episodes
Posts
21 OCT 2018 · ግዜው እውነተኛ አስተምሮትን ለይተን ከክርስቶስ ህብረት ጋር መሆናችንን እርግጠኞች ሆነን በጥንቃቄ የምንኖርበት ዘመን እንጂየምንዘናጋበትና እራሳችንን ለገዳዩች አሳልፈን የምንስጥበት ግዜ አይደለም በቃሉ እውቀት እየተሞላን ስንኖር እራሳችንን በዙሪያችን ያሉትን እየታደግን እንኑር። abrahamkidane123@outlook. com
19 OCT 2018 · ግዜው እውነተኛ አስተምሮትን ለይተን ከክርስቶስ ህብረት ጋር መሆናችንን እርግጠኞች ሆነን በጥንቃቄ የምንኖርበት ዘመን እንጂ የምንዘናጋበትና እራሳችንን ለገዳዩች አሳልፈን የምንስጥበት ግዜ አይደለም። በቃሉ እውቀት እየተሞላን ስንኖር እራሳችንንም በዙሪያችን ያሉትን እየታደግን እንኑር። abrahamkidane@123outlook.com
14 AUG 2018 · 1 ጴጥሮስ 4÷12-19 መከራ ወደ ክብር ነው የሚገፋን ። በሚደርስባቹ መከራ አትደነቁ ደስ ይበላችሁ ምክንያቱም የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ። ክርስቲያን ሆነን በሌብነት..በማጭበርበር.. በጥላቻ...በዘረኝነት...መከራን አንቀበል። ስለስሙ..ክርስቲያን ስለሚለው ስም..ስለ ፅድቅ ..ስለ ስላም...ስለ ቅድስና..ስለ ፍቅር ግን መከራ ብንቀበል እናመስግን እንጂ አንፈር። ምክንያቱም ፍርድ ከቤ/ክር ነው የሚጀምረዉ ተጠያቂነት እኛ ነን መጀመሪያ ። ነፍሳችንን መከራ ስንቀበል ለታመነው ነምላክ ስጥተን መሆን አለበት ። አለምን አትርፈን ነፍሳችንን እንዳናጣ።
4 APR 2018 · ማቲዎስ 23፥13 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
28 MAR 2018 · ማቲዎስ 23፥13 እናንተ ግብዞች ፃፎችና ከፈሪሳውያን መንግስተ ስማያትን በስው ፊት የምትዘጉ ወየውላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
17 MAR 2018 · 1 ተሶሎንቄ 1÷2-3 በፀሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናስብ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በእየሱስ ክርስቶስ ያለው የተስፋችሁን መፀናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቃርጥ እያስብን እግዚአብሔርን ሁል ግዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመስግናለን
21 JAN 2018 · Living in the presence of Jesus Christ is one of our choice that we choose in our life to be blessed in God. If we speak in our mouth the word of God in any chance we will do our responsibility that we have accepted from God. Abrahamkidane123@outlok.com
11 JAN 2018 · In the body of Christ we need to show brotherly love one another .
እኛስ የተስቀለውን ከክርስቶስን እንስብከዋለን።
Information
| Author | Abraham |
| Organization | Abraham |
| Categories | Religion & Spirituality |
| Website | - |
| abrahamxtewolde@gmail.com |
Copyright 2026 - Spreaker Inc. an iHeartMedia Company