Settings
Light Theme
Dark Theme
Podcast Cover

የሐይማኖት አባቶችና አስተማሪዎች ውይይት በደቡብ አፍሪካ

  • ከእ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25-27 ቀን 2018 በደቡብ አፍሪካ ሲካሄዱ የነበሩ የዲያስፓራ የውይይት መድረኮች በስኬት ተጠናቀቁ

    2 FEB 2018 · ፕሪቶሪያ በሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ከጃንዋሪ 25-27 ቀን 2018 ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄዱ የነበሩ የሀይማኖት መሪዎች ፣የሙሁራን እና የቢዝነስ ማህበረሰቡ አጠቃላይ የተሳተፉአቸው የውይይት መድረኮች ተጠናቀቁ ፡፡ በሀይማኖት ተቋማት የመሪዎች መድረክ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ስብሰባውን አስመልክተው የሰጡትን አስተያየት በዚሁ የኢንተርኔት ሬዲዮ እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል፡፡ በሶስቱም መድረኮች ኮሚኒቲው ለእርስ በእርስ እንዲሁም ለሀገራቸው የሰላም እና የልማት አጀንዳዎች ዙሪያ መሰለፍ በሚችሉባቸው ጉዳዮች፣ የህገወጥ የሰዎች ዙውውርን ለማስቆም በሚደረገው ጥረት የዲያስፓራውን ተሳትፎ አስመልክቶ እንዲሁም የኤምባሲውን አገልግሎት አስመልክቶ ሰፋ ያሉ ውይይቶች አካሂደዋል፡፡
    14m 59s
እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኤምባሲ ፕሪቶሪያ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ
ኢትዮጵያውያን የሚያገለግሉ ከሰባቱ የደቡብ አፍሪካ እስቴቶች የተወጣጡ የሀይማኖት አባቶች ጉባኤ
ላይ በአራት ጉዳዮች ዙሪያ ማለትም
1. በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ጠንካራ ህብረት መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ፣
2. የተለያዩ አደረጃጀቶችን ማጠናከር
3. ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርና አሰቃቂ ጉዳቱ፣
4. በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዩጵያውያን መብት
5. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አጠቃላይ ሁኔታ
የተዘጋጀው ሰነድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን በዚህ ወይይት ወቅት የተለየዩ ቤተ እምነቶችን የሚወክሉ የሐይማኖት አባቶችና አስተማሪዎች ገንብ አስተያየት አቅርበዋል፡፡ በኤምባሲው ጋር በቀጣይ በቅርበት ለመሥራት፣ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያውያን ሀይማኖት ጉባኤ ለማቋቋም፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ዙሪያ ለተከታዮቻቸው ትምህርት ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡
Contacts
Information

Looks like you don't have any active episode

Browse Spreaker Catalogue to discover great new content

Current

Looks like you don't have any episodes in your queue

Browse Spreaker Catalogue to discover great new content

Next Up

Episode Cover Episode Cover

It's so quiet here...

Time to discover new episodes!

Discover
Your Library
Search