Settings
Light Theme
Dark Theme
Podcast Cover

Embassy of Ethiopia Pretoria's show

  • Ethiopia; Land of Origins

    1 JUN 2018 · Why we call Ethiopia “The Land of Origins?” It is because Ethiopia is the origin of humankind; home of the earliest remains of human ancestors ever found - the first being which routinely walked on two feet named 'Lucy'. It is the birthplace of coffee which you seep at home and office every morning. Our country is the origin of the Blue Nile, the longest river of the planet and other endemic fauna and flora. Ethiopia is the only African country that was never colonized. It’s capital, Addis Ababa, is the diplomatic capital of Africa being the headquarters of the African Union and the United Nations Economic Commission for Africa as well as other regional and international organizations. Ethiopia is number one in Africa with inscribing more than 10 incredible world heritages by UNESCO. Ethiopian life style endowed with marvelous natural and man-made historical happenings and world class delicious cuisine with warm hospitality will offer you everlasting happiness. Therefore, we cordially invite you and your beloved family to visit our beautiful country.
    2m 1s
  • ከእ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25-27 ቀን 2018 በደቡብ አፍሪካ ሲካሄዱ የነበሩ የዲያስፓራ የውይይት መድረኮች በስኬት ተጠናቀቁ

    2 FEB 2018 · ፕሪቶሪያ በሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ከጃንዋሪ 25-27 ቀን 2018 ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄዱ የነበሩ የሀይማኖት መሪዎች ፣የሙሁራን እና የቢዝነስ ማህበረሰቡ አጠቃላይ የተሳተፉአቸው የውይይት መድረኮች ተጠናቀቁ ፡፡ በሀይማኖት ተቋማት የመሪዎች መድረክ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ስብሰባውን አስመልክተው የሰጡትን አስተያየት በዚሁ የኢንተርኔት ሬዲዮ እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል፡፡ በሶስቱም መድረኮች ኮሚኒቲው ለእርስ በእርስ እንዲሁም ለሀገራቸው የሰላም እና የልማት አጀንዳዎች ዙሪያ መሰለፍ በሚችሉባቸው ጉዳዮች፣ የህገወጥ የሰዎች ዙውውርን ለማስቆም በሚደረገው ጥረት የዲያስፓራውን ተሳትፎ አስመልክቶ እንዲሁም የኤምባሲውን አገልግሎት አስመልክቶ ሰፋ ያሉ ውይይቶች አካሂደዋል፡፡
    14m 52s
  • ከእ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25-27 ቀን 2018 በደቡብ አፍሪካ ሲካሄዱ የነበሩ የዲያስፓራ የውይይት መድረኮች በስኬት ተጠናቀቁ

    2 FEB 2018 · ፕሪቶሪያ በሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ከጃንዋሪ 25-27 ቀን 2018 ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄዱ የነበሩ የሀይማኖት መሪዎች ፣የሙሁራን እና የቢዝነስ ማህበረሰቡ አጠቃላይ የተሳተፉአቸው የውይይት መድረኮች ተጠናቀቁ ፡፡ በሀይማኖት ተቋማት የመሪዎች መድረክ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ስብሰባውን አስመልክተው የሰጡትን አስተያየት በዚሁ የኢንተርኔት ሬዲዮ እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል፡፡ በሶስቱም መድረኮች ኮሚኒቲው ለእርስ በእርስ እንዲሁም ለሀገራቸው የሰላም እና የልማት አጀንዳዎች ዙሪያ መሰለፍ በሚችሉባቸው ጉዳዮች፣ የህገወጥ የሰዎች ዙውውርን ለማስቆም በሚደረገው ጥረት የዲያስፓራውን ተሳትፎ አስመልክቶ እንዲሁም የኤምባሲውን አገልግሎት አስመልክቶ ሰፋ ያሉ ውይይቶች አካሂደዋል፡፡
    1m 38s
  • እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25፣26 እና 27 በፕሪቶሪያ የሚኖረውን ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠውን መግለጫ ይከታተሉ ፡፡

    18 JAN 2018 · በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚካሄደውን ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠውን መግለጫ የኤምባሲውን የኢንተርኔት ሬዲዮ በመከታተል ያግኙ
    8m 22s
  • የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢንተርኔት ሬዲዮ ፕሮግራም በማዳመጥ ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

    12 JAN 2018 · የኢህአዴግ ቢሄራዊ ድርጅት መሪዎች የድርጅቱን የስራ አስፈጻሚ ስብሰባን አስመልክተው የሰጡትን መግለጫ ይህን የኢንተርኔት ሬዲዮ በማዳመጥ ይከታተሉ (ክፍል አንድ)
    15m
  • በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተካሄደ ውይይት በኤምባሲው የኢንተርኔት ሬዲዮ ይከታተሉ

    5 JAN 2018 · (ከሳምንት የቀጠለ ውይይት)ከኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚተላለፈውን የኢንተርኔት ሬዲዮ በመከታተል ወቅታዊ አገራዊ መረጃ እንድታገኙ እንጋብዛችኃለን ፡፡
    14m 59s
  • የኤምባሲውን የኢንተርኔት ሬዲዮ በመከታተል ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

    28 DEC 2017 · የኤምባሲውን የኢንተርኔት ሬዲዮ በመከታተል በዋልታ ቴሌቪዢን በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ የተካሄደ ውይይት እንድትችሉ ጋብዘናችኃል ፡፡
    14m 59s
  • 12ኛው የኢትዮጰያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር በደቡብ አፍሪካ

    17 DEC 2017 · ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ተክለማሪያም 12ኛው የኢትዮጰያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተከበረበት ወቅት ያስተላለፉትን መልዕክት በኤምባሲው የኢንተርኔት ሬዲዮ አማካኝነት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኃል ፡፡
    14m 59s
  • የህገ መንግሥታችንልዩ ባህሪያት ምንድን ናቸው ????

    3 DEC 2017 · በህገ መንግሥታችን የደመቀ ሕብረ ብሔራዊነታችን ለህዳሴያችን በሚል መሪ ቃል ለሚከበረው ህዳር 29 ቀን 2010 የኢትዮጵያ ቢሄር ቢሄረሰቦች ቀን እንኳን አደረሳችሁ
    14m 59s
  • 10ኛ የሰንደቅ አላማ ቀን በደቡብ አፍሪካ ;ፕሪቶሪያ

    16 OCT 2017 · ብሄራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ተከብሮአል ፡፡ “ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል” በሚል መሪ ቃል ለ10ኛ ጊዜ የተከበረውን በዓል አስመልክቶ በኤምባሲው የተዘጋጀ የኢንተርኔት ሬዲዮ ፕሮግራም፡፡
    9m 50s
Information
Author Ethiopian Embassy in Pretoria
Categories Society & Culture
Website -
Email -

Looks like you don't have any active episode

Browse Spreaker Catalogue to discover great new content

Current

Looks like you don't have any episodes in your queue

Browse Spreaker Catalogue to discover great new content

Next Up

Episode Cover Episode Cover

It's so quiet here...

Time to discover new episodes!

Discover
Your Library
Search