Religion is a sincere advise. At Nesiha dawa Atlanta we advise each other in worship, manner and dealing to stick to the Quran, sunnah and to understanding of the salaf as sualih.
Religion is a sincere advise. At Nesiha dawa Atlanta we advise each other in worship, manner and dealing to stick to the Quran, sunnah and to understanding of the salaf as sualih.
እናንተ የአላህ ባርያዎች ሆይ ወንድማማቿች ሁኑ በሚል ርዕስ ከ Nov. 28th እስከ Dec 1st 2019/1441 ኮንፍረንስ በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ ሀፊዘሁሏህ። በዚህ ርዕስ ላይ የሙስሊም ወንድምህን መብት ማክበርና ለእርሱ አዛኝ እና ሩህሩህ መሆን፣ እንዲሁም የሙስሊም ወንድምህን ገበና መሸፈንና አልጋልጦ አለመስጠ...
by ustaz Hussain issa hafizahullah #religion is a sincere advise
ከኢብን ከሢር እና ኢማም ሲዕዲ የተውጣጣውን የቁርአን ተፍሲር ዘወትር ቅዳሜ በመስጂድ አት-ተውሂድ ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ እጅግ በጣም ግልጽ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ የሚሰጠውን ደርስ ነሲሃ ዳዕዋ አትላንታ ወደ እናንተ ይዞላችሁ ሲቀርብ ከከፍተኛ ደስታ ጋር ነው፣ ይህንንም ስራችን የአላህ ፊት ፈልገን ሲሆን ያዘጋጀነ...
by ustaz Hussain issa hafizahullah #religion is a sincere advise
Sharh Usool As Sunnah by Imam Ahmed Rahimahullah taught by Abu Ammar Sheikh Hussain Issa Hafizahullah at Masjid At Tawheed Stone Mountain Ga every Saturday After Isha
Classes that are given by ustaz Hussain Isaa may Allah preserve him can be found here all in one simple convenient place. በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ ሀፊዘሁሏህ የሚሰጡ የተለያዩ የኢልም ትምህርቶችን በቀላሉ አንድ ቦታ ላይ የሚያገኙበት የነሲሃ ዳዕ...
التصفية والتربية وحاجة المسلمين إليهما በሚል በሸህ አልባኒ የተዘጋጀዉን ድንቅ ኪታብ by Ustaz Hussain Issa