በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ የመደመር ንቅናቄ ባለ አሥር ነጥብ የአቋም መግለጫ
እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኤምባሲ ፕሪቶሪያ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚያገለግሉ ከሰባቱ የደቡብ አፍሪካ እስቴቶች የተወጣጡ የሀይማኖት አባቶች ጉባኤ ላይ በአራት ጉዳዮች ዙሪያ ማለትም 1. በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ጠንካራ ህብረት መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ፣ 2...